Related Posts
በአፍሪካ በየዓመቱ በሙስና የሚመዘበረው ገንዘብ ለልማት ቢውል በአህጉሪቱ በድህነት የሚማቅቅ ዜጋ ላይኖር ይችላል ተባለ
ጥር 06 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በአፍሪካ በዓመት 200 ቢሊዮን ዶላር በሙስና እንደሚመዘበር ትራንስፓራንሲ ኢንተርናሽናል ከሰሞኑን ባወጣው መረጃ ገልጿል፡፡
የቀድሞው ዲፕሎማት አምባሳደር ጥሩነህ... read more
በክልል ከተሞች በቤቲንግ ውርርድ ዘርፍ የተሰማሩ ግለሰቦችን መቆጣጠር ባለመቻሉ በርካታ የማህበረሰብ ክፍሎች ለችግር እየተጋለጡ ነው ተብሏል
ኅዳር 24 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ባለፉት ጊዜያት በመዲናዋ በቤቲንግ ውርርድ ዘርፍ የተሰማሩ አካላት ህገ-ወጥ ድርጊትን መቆጣጠር ተችሏል ቢባልም፤ አሁንም ድረስ... read more

በሀገሪቱ ያለው የጸጥታ ችግር በአንጻራዊነት መሻሻሉ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እንደሚረዳ ተገለጸ
የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ የቱሪዝም ዘርፉን ያነቃቃ እና ለቀጣይ በዘርፉ አሁን ካለው በበለጠ እንዲሰራ እቅድ የተያዘበት ጭምር መሆኑን የኢትዮጵያ ቱሪዝም እና... read more

በአውስትራሊያ አንድ የሬዲዮ ጣቢያ በሚስጥር ለ6 ወራት በAI የሬዲዮ ፕሮግራም ሲያስመራ እንደነበር ተገለጸ
በአውስትራሊያ አንድ የሬዲዮ ጣቢያ ከአድማጮች “የፕሮግራም አዘጋጇ ማንነት ጥያቄ አስኪያስነሳ ድረስ በሚስጥር ለ6 ወራት ያህል ጊዜ በAI የተፈጠረች ሴት አስተናጋጅን... read more
እንደ ሀገር ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን ባልተቀመጠበት ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በኩል የወጣው ዝቅተኛ የደመወዝ ተመን ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ተባለ
ታኅሳስ 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው ዝቅተኛ... read more
እድሎችን እና አጋጣሚዎችን በምን መልኩ እንጠቀም?
https://youtu.be/mrcGnMZkczw
read more

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በሰራ ሂደቱ ምንም አይነት የአገልግሎት መቋረጥ ስጋት አይኖርበትም ተባለ
ይህ የተገለጸዉ የሚዲያ ባለሙያዎች ትላንት የመሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎትን እንዲጎበኙ በተደረገበት ወቅት ነዉ።
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአንድ ጣራ ስር የተለያዩ... read more

አውስትራሊያ ያረጁ ጎማዎችን ወደ ባቡር ሀዲድ አስደንጋጭ መምጠጫ በመቀየር የጥገና ወጪን እየቀነሰች ነው ተባለ
ሐምሌ 16 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)አውስትራሊያ የባቡር ሀዲድ ጥገና ወጪን ለመቀነስ እና የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ የሚያስችል አዲስ ዘዴ ተግባራዊ እያደረገች መሆኑን... read more

የሸገር ዳቦ ማምረት በሚችለዉ አቅም ልክ እያመረተ እንዳልሆነ ተገለጸ
በከተማው የሚስተዋለውን የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት በማሰብ ለዜጎች በተመጣጣኝ ዋጋ የተከፈተው የሸገር ዳቦ ፋብሪካ በቀን እስከ 1.5 ሚሊዮን ዳቦ... read more

ጃፓናውያን ሳይንቲስቶች የጥርስ ማደጊያ አዲስ መድሃኒት በሰው ልጆች ላይ መሞከር ጀመሩ
ሰኔ 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በጃፓን የሚገኙ ሳይንቲስቶች የሰው ጥርስን እንደገና ማብቀል የሚያስችል አዲስ መድሃኒት በሰው ልጆች ላይ መሞከር መጀመራቸውን... read more
ምላሽ ይስጡ