የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል።
በዚህም መሰረት
ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ
ዶ/ር የኔነህ ስመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ምክትል ዋና ዕምባ ጠባቂ
አቶ አባይነህ አዴቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም የዘርፍ ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተሹመዋል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ
011-639-28-52
011-639-37-63
የቀጥታ ስርጭት
(https://worldradiomap.com/et/play/menaharia) radio 99.1 (https://stream.zeno.fm/yw8poig9iwtuv)
https://t.me/menaharia_fm
https://x.com/MenahriaFm99_1
ትክክለኛውን የመናኸሪያ ሬዲዮ የዩቱዩብ አድራሻ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
➲ https://youtube.com/@menahriaradio99.1?si=dRLPxb2AKvsMaph-

ምላሽ ይስጡ