MENAHRIA USER2025-01-22T10:45:33+03:00 ቀናችሁ ያማረ’ና ቀና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው! በዛሬው የቀና ቀን ዝግጅታችንም ለጤናማ ሕይወት መሠረት ናቸው ከሚባሉት መሀከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አንዱ ነው። ጤንነታችንን ጠብቀን አካላችንን እንዴት ብቁና ቀልጣፋ ማድረግ እንችላለን ስንል ለእናንተ ይሆናሉ ያልናቸውን በጎ ሀሳቦች ልናወጋችሁ ወደናል። ምላሽ ይስጡ ምላሽ ሰርዝኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው አስተያየት * ስም * ኢሜይል * ድር ጣቢያ በዚህ አሳሽ ውስጥ ስሜን ፣ ኢሜይልን እና ድር ጣቢያን ለቀጣዩ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ያስቀምጡ ።
ምላሽ ይስጡ