👉የጣና በለስ #ስኳር ፋብሪካ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚተዳደር ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመብራት የሃይል መቆራረጥና በአገዳ ምርት እጥረት ምክንያት በችግር ውስጥ ገብቶ የነበረ ሲሆን፤ በፋብሪካው ውስጥ ሰራተኞች ሆነው ከሐምሌ 2015 እስከ ጥር 2016 ዓ.ም ድረስ እንዲሁም ከመስከርም 2017 ጀምሮ እስካሁን ድረስ ደመወዝ አልተከፈለንም ያሉ ሰራተኞች ቅሬታቸውን ለጣቢያችን አሰምተዋል።
ይሁንኑ ጉዳይ #በሞግዚት ፕሮግራማችን ተመልክተነዋል።
ሙሉ ፕሮግራሙን ለማዳመጥ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
በዘላለም አባት
ምላሽ ይስጡ