ጥር 09 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በደሴ ከተማ ሰኞ ገበያ ክፍለ ከተማ ኮሸምበር ቀበሌ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ጉዞውን ከፒያሳ ወደ ገራዶ ሲያደርግ የነበረ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በደረሰበት አደጋ 2 ሰዎች ሲሞቱ፤12 ሰዎች ላይ ቀላል እና ከባድ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል።
ከ12 ተጎጅዎች መካከል 3ቱ ከባድ፣ 9ኙ ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገልጿል።
በንብረት ላይ በቀበሌው ቢሮ እና በግለሰብ ሱቆች ላይ ውድመት ያደረሰ ሲሆን የአደጋው መንስኤ እየተጣራ እንደሚገኝ የክልሉ ፖሊስ ዘግቧል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ
👉011-639-28-52
👉011-639-37-63
የቀጥታ ስርጭት 👉 📻 (https://worldradiomap.com/et/play/menaharia) radio 99.1 (https://stream.zeno.fm/yw8poig9iwtuv)
✅ https://t.me/menaharia_fm
✅ https://x.com/MenahriaFm99_1
ትክክለኛውን የመናኸሪያ ሬዲዮ የዩቱዩብ አድራሻ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
➲ https://youtube.com/@menahriaradio99.1?si=dRLPxb2AKvsMaph-
ምላሽ ይስጡ