Related Posts

የኅብረት ሥራ ማኅበርን ስንዴ ባልተገባ ዋጋ ሽጠዋል የተባሉ አመራሮች በጽኑ እስራት ተቀጡ
የአምቦ የገበሬ ኅብረት ሥራ ማኅበር የስንዴ ምርትን ባልተገባ ዋጋ በመሸጥ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ የማኅበሩ አመራሮች በጽኑ እስራት... read more

“በቅርብ ዓመታት ውስጥ፣ ዲጂታል ማንነት ተስፋ ሰጪ ከሆነው ፈጠራ ወደ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መሠረታዊ ምሦሶ ተሻሽሏል።
ከአሁን በኋላ አማራጭ ሳይሆን ሰዎችን ከአገልግሎቶች፣ ከማኅበረሰቦች፣ ከተቋማት እና ከመንግሥታት ጋር የሚያገናኝ አስፈላጊ መሠረተ ልማት ነው።ከአምስት ዓመት በፊት በዲጂታል ኢትዮጵያ... read more
ድጋፍ የሚሹት በጎ አድራጎት ድርጅቶች..👉
https://youtu.be/eMP3cELi4bk
read more

በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ያለውን የግል ቆጣሪ አቅርቦት ችግር በቀጣይ ሩብ አመት እንደሚፈታ ተገለጸ
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ)በአዲስ አበባ ከተማ እና በሸገር ከተማ የሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ... read more

ለ57ሺህ ታዳጊ ወጣቶች የክረምት የስፖርት ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ
ሰኔ 28 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ለ57ሺህ ታዳጊ ወጣቶች የክረምት የስፖርት ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን የአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ለመናኸሪያ ሬዲዮ... read more
ዳግም ምዝገባ እንዲያካሄዱ ጥሪ ከቀረበላቸው 102 ተቋማት መካከል 84 የሚሆኑት ምዝገባ ባለማካሄዳቸው እርምጃ እንደተወሰደባቸዉ ተገለጸ
ታኅሳስ 22 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኢፌዴሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የትምህርት ስልጠና መስኮቻቸውን በአዲስ የፍቃድ... read more
በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በሴቶች እና ህፃናት ላይ የሚስተዋሉ ጥቃቶችን ለመከላከል ከህጉ ባለፈ ማህበረሰቡን የሚያነቃ ስራ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ
ኅዳር 19 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የነጭ ሪቫን (የጸረ-ጾታዊ ጥቃት) ቀን በሀገራችን ኢትዮጵያ ለ19ኛ ጊዜ በአለም አቀፍ ደረጃ... read more
ወደ ፍጻሜው የደረሰው የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትና ኔታንያሁ የገጠማቸው የካቢኒያቸው ጫና
https://youtu.be/DTfy1rTwgxI
read more

አሁንም ድረስ በተለያዩ መንገዶች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ሀገራት መኖራቸው ተገለጸ
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ሉዓላዊነቷን የሚገዳደሩ የውጭ ሀይሎች ሲገጥሟት እንደነበር ይታወቃል፡፡
ይህ አይነቱን ጣልቃ ገብነት ለማስወገድ የሀገር ሀብትን በአግባቡ መጠቀም አስፈላጊ መሆኑን... read more
በበዓል ወቅት የሚያጋጥሙ ሃሰተኛ የብር ኖት ስርጭት እና ህገ ወጥ ግብይትን ለመቆጣጠር ዲጂታል የመገበያያ አማራጮችን መጠቀም እንደሚገባ ተጠቆመ
ታኅሳስ 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) መጪውን የገና በዓል አስመልክቶ በሚደረገው ግብይት ህገ ወጥ የንግድ እና የማጭበርበር እንቅስቃሴ እንዳያጋጥም ጥንቃቄ ማድረግ... read more
ምላሽ ይስጡ