Related Posts

በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በደብረብርሃን ከተማ በእሳት አደጋ የአንድ የቤተሰብ አባላት የሆኑ ሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ
በተጨማሪም በሐረር ከተማ ዛሬ ሌሊት 8፡00 ሰዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል ነው የተባለው
በደብረ ብርሀን ከተማ በደረሰ... read more

ለሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቂ ድጋፍና እገዛ እንደሚያስፈለገው ተገለጸ
ጥር 14 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በኢትዮጵያ እየተፈጠሩ ያሉ አለመግባበቶችን ለመቅረፍ የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰፊ ስራን እየሰራ ቢሆንም ተጨማሪ አጋዥ እንደሚያስፈልገው... read more

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ አዲስ አበባ ገቡ
የካቲት 07 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ... read more

የካቲት 12 ሆስፒታልን ወደ ዩኒቨርሲቲነት ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የባለሙያ እጥረት ተግዳሮት መፍጠሩ ተገለጸ
በርካታ የጤና ባለሙያዎችን በማፍራት 102 ዓመታትን ያስቆጠረው የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም ባስቀመጠው የ10 አመት የስትራቴጂ ዕቅድ ኮሌጁን... read more

ከ600ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ
ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚውል 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱ ተመላክቷል።
ከዚህ ውስጥ... read more

በዘንድሮ በጀት ዓመት ለህዳሴው ግድብ እስካሁን 1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ
የህዳሴው ግድብ የመሰረት ድንጋይ በ2003 ዓ/ም መጋቢት 24 ከተጣለ ጀምሮ በተለያዩ መንገዶች የገቢ ማሰባሰቢያ እየተደረገ ይገኛል፡፡
የዘንድሮ ዓመት የግድቡ ግንባታ ማጠናቀቂያ... read more

ከግማሽ በላይ የሚሆነው የወርቅ ምንጭ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነው ተባለ
ሐምሌ 15 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)በምድር ላይ ከዘመናት ሁሉ ከተመረተው ወርቅ ግማሽ ያህሉ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆነው የተገኘው ከአንድ ቦታ ነው... read more
ለፌዴራል መንግስት የተፈቀደው ተጨማሪ በጀት ግልፅነት ይጎድለዋል ተባለ
ኅዳር 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ... read more

አስትሮይድ በ2032 ጨረቃን ሊመታ ይችላል
👉የምድር ሳተላይቶችም ሊጎዱ ይችላሉ ተባለ
ሰኔ 28 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ቀደም ሲል ምድርን ሊመታ ይችላል ተብሎ ሲሰጋ የነበረው አስትሮይድ 2024 YR4፣ አሁን... read more
የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን በ466 ህገ ወጥ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ
ጥር 06 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን የቁጥጥር ፎረም በመመስረት የተለያዩ ህገወጥ ድርጊት ሲፈጽሙ በቆዩ... read more
ምላሽ ይስጡ