Related Posts

ሶስት ተቋማት በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቱሪዝም ሚኒስቴር በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ... read more

በመዲናዋ ዛሬ ሌሊት ያጋጠመው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ
የካቲት 21 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮዛሬ ከሌሊቱ 10:35 ሰዓት ላይ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በመኖሪያና ንግድ... read more

የአድዋ ገድልን በዲፕሎማሲያዊው መስክ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ
ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ደረጃ ያላት እውቅና የጨመረው እና የአውሮፓ ሀያላን ሀገራት ከኢትዮጵያ ጋር በእኩልነት መንፈስ መደራደራቸውን የቀጠሉት ከአድዋ ማግስት መሆኑ... read more

ተቅማጥና ትውከት በሽታ
በጋምቤላ ክልል ኑዌር ብሔረሰብ ዞን አራት ወረዳዎች የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ተከሰተ
🔰በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ የዘጠኝ ሰው ሕይወት ሲያልፍ 136... read more
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለአማራ ክልል ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የምግብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
ታኅሳስ 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በአማራ ክልል በተከሰተው ድርቅ የከፋ ችግር ላይ ለሚገኙ ዜጎች ከ5 ሚሊዮን ብር... read more

በተደመሰሰ ፣በታጠፈ እና በማይታይ የተሽከርካሪ መለያ ሰሌዳ ቁጥር ሲገለገሉ በተገኙ ከ1ሺ በላይ ደንብ ተላላፊዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ
አግባብነት ካለው አካል የተሰጠን የተሽከርካሪ መለያ ሰሌዳ ቁጥር በሚታይና ግልፅ በሆነ መልኩ በተሽከርካሪው አካል ላይ መለጠፍ እንደሚገባ በአዋጅ ተደንግጓል፡፡ ይሁን... read more
ቼልሲ ወሳኝ ክህሎት ያለውን ተጫዋች ለረጅም አመት አራዝመዋል
ታኅሳስ 10 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)ጆሽ አቼምፖንግ በሪያል ማድሪድ እንዲሁም በሌሎች ሊጎች በጥብቅ ሲፈለግ የቆየ ተጫዋች እንደነበር አይዘነጋም። ይህ ተጫዋች ውሉ... read more
በአሳማ ስጋ መመገብ ምክንያት የተከሰተው ወረርሽኝ እስከ 40 ሺሕ ኢትዮጵያዊያንን ቀጥፎ አልፏል // የህዳር ሲታጠን ሚስጢር
https://youtu.be/X60MwJISe2k
read more
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በከተማዋ 27 የትራፊክ መብራት መጋጠሚያዎች ላይ በጸሀይ የሚሰራ የሀይል አቅርቦት መኖሩን አስታወቀ
ጥር 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ የትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን የከተማዋን የትራፊክ መብራቶች ባልተቆራረጠ መልኩ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ 27 የትራፊክ... read more
በአጀንዳ ልየታ ወቅት በተሳታፊዎች የተነገሩ መረጃዎችን እንደ አጀንዳ ማራገብ አግባብነት የለውም ተባለ
ታኅሳስ 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ልየታ ወቅት በተሳታፊዎች የሚነገሩ ጉዳዮችን እንደ አጀንዳ በመውሰድ ማሰራጨት እንደማይገባ የገለጸው የኢትዮጵያ... read more
ምላሽ ይስጡ