Related Posts

በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በደብረብርሃን ከተማ በእሳት አደጋ የአንድ የቤተሰብ አባላት የሆኑ ሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ
በተጨማሪም በሐረር ከተማ ዛሬ ሌሊት 8፡00 ሰዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል ነው የተባለው
በደብረ ብርሀን ከተማ በደረሰ... read more

በሆሮ ጉዱሩ እና በፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የኃይል አቅርቦት መቋረጡ ተገለጸ
የካቲት 18 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ለፊንጫ እና ሻንቡ ሰብስቴሽኖች የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰጠው የጊዶ - ፊንጫ ባለ 230 ኪ.ቮ መስመር በቀን... read more
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በከተማዋ 27 የትራፊክ መብራት መጋጠሚያዎች ላይ በጸሀይ የሚሰራ የሀይል አቅርቦት መኖሩን አስታወቀ
ጥር 08 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአዲስ አበባ የትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን የከተማዋን የትራፊክ መብራቶች ባልተቆራረጠ መልኩ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ 27 የትራፊክ... read more

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ-ከተማ ወረዳ አንድ የተከሰተው እሳት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ
ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ-ከተማ ወረዳ አንድ ሞቢል እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በእንጨትና... read more

”ሪሰርች ዎች” ያወጣውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ በኢትዮጵያ የሚደረጉ የጥናትና ምርምር ፅሁፎች ትክክለኛ አለመሆናቸውን ባደረገው ጥናት ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት ገለጸ
ኢትዮጵያ የጥናት እና ምርምር ውጤቶችን በመቅዳት በአለም ቀዳማዊ ሀገር መባሏን ተቀማጭነቱን በሕንድ ሀገር ያደረገው አለም አቀፍ ሪሰርች ዎች የተሰኘ ተቋም... read more

ኢትዮጵያ ከዉጭ ስታስገባ የነበረዉን የቃጫ ምርት እስከ 40 በመቶ መቀነሷ ተገለጸ
ኢትዮጵያ በእንሰት ምርት የምትታወቅ እና አምራች ሃገር ብትሆነም ከእንሰት ምርት የሚገኘዉን እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚዉለዉን ቃጫ በዉጭ ምንዛሬ ከዉጭ ስታስገባ... read more

ከፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ አሜሪካ ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ እርዳታ ለአፍታ ማቆሟን አስታወቀች
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት ከዩክሬን አቻቸው ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር በቤተ-መንግስት ያልተግባቡበትን ንግግር ካደረጉ በኋላ ለዩክሬን የሚሰጠውን ወታደራዊ እርዳታ... read more

በግማሽ ዓመቱ 74 አመራርና ባለሙያዎች በጥፋት መቀጣታቸው ተገለጸ
ጥር 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት 74 አመራርና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ገቢዎች... read more

በግ እየጠበቀች የነበረችን የ9 ዓመት ህጻን አስገድዶ የደፈረ የ60 ዓመት አዛውንት በጽኑ እስራት ተቀጣ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት ተከሳሽ አቶ እሳቱ ዳንጎረ የተባለው የ60 ዓመት አዛውንት ጽኑ እስራት የተወሰነበት... read more
ምላሽ ይስጡ