Related Posts
የ7 ዓመት ህፃን የደፈረው ግለሰብ ከማንኛውም ህዝባዊ መብቶች እንዲታገድ ተወሰነበት
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የሰባት ዓመት ህፃን ልጅ አስገድዶ የደፈረው በእስራት መቀጣቱን የቃሉ ወረዳ ፖሊስ አስታውቋል።
ተከሳሹ በእስራት... read more
የሃይል መቆራረጥ ችግርን ለመቀነስ የሚያስችል ብሬከር መገጠሙ ተገለጸ
ኅዳር 30 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግልገል በለስና አካባቢው ይስተዋል የነበረውን ኃይል መቆራረጥ ችግር የሚቀርፍ አዲስ የ33 ሺህ... read more
ከመስከረም ጀምሮ ለሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወሰነ
ነሐሴ 12 ቀን 2017 (መናኸሪያ ሬዲዮ) ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ሊደረግ ነው።
👉በማሻሻያው ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ... read more
ራሱን “የቅማንት ታጣቂ ቡድን” ብሎ የሚጠራው ኀይል የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ለመቀበል ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለጸ
ኅዳር 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ መቃ ቀበሌ ከሚንቀሳቀሱ የታጣቂ ተወካዮች ጋር ውይይት መካሄዱ ተገለጸ፡፡ በውይይቱ በመቃ... read more
ከ200 በላይ የሚሆኑ የቀንድ ከብት ነጋዴዎች ንግድ ፍቃድ መውሰዳቸው ተገለጸ
ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አከባቢዎች በህገወጥ መንገድ የቀንድ ከብት ንግድ ሲያከናውኑ የነበሩ ከ200 በላይ ነጋዴዎች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ... read more
ቬትናም በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚሰሩ የትራፊክ ካሜራዎችን ልትጠቀም ነው
ነሐሴ 17 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ቬትናም የትራፊክ ፍሰትን እና የህግ ጥሰቶችን ለመቆጣጠር በሰው ሰራሽ አስተውሎት የታገዙ ካሜራዎችን ለመትከል በዝግጅት ላይ... read more
የሩበን አሞሪም የመጀመሪያው ፈራሚ ዲዬጎ ሊዮን እንደሚሆን ይገመታል
ጥር 05 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) የ17 አመቱ ፓራጓዊ ዲዬጎ ሊዮን ክለቡን በመልቀቅ ሴሮ ፖርቴኖን በመልቀቅ ፊርማውን ለማንቸስተር ዩናይትድ ለማስቀመጥ ወደ... read more
በሃዋሳ ጅቦች በቀን የሚጎበኙበት ሥፍራ በመዘጋጀቱ ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻ እየሆነ እንደሚገኝ ተገለጸ
በሃረሪ ክልል በስፋት ጅቦችን በማላመድ ለቱሪስት የማስጎብኘት እንቅስቃሴ በቱሪዝም ዘርፉ የሚታወቅ ነው።በልዩ ሁኔታ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃዋሳም ጅቦች በቀን የሚጎበኙበትን... read more
ባለፉት ስምንት ወራት ለ20 ሚሊየን ዜጎች የወባ ምርመራ ተደርጎላቸዉ 8.2 ሚሊየን የሚሆኑት በደማቸዉ ዉስጥ ወባ መገኘቱ ተገለጸ
አለም አቀፉ የወባ ቀን የፊታችን ሚያዝያ 17 ቀን 2017 በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ኹነቶች እንደሚከበር በተገለጸበት የጤና ሚኒስቴር መግለጫ ላይ የጤና... read more
ማይናማር ታስረው የነበሩ 459 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ
በስራ ቅጥር ሽፋን በህገወጥ አለምአቀፍ የሰው አዘዋዋሪዎች ወደ ማይናማር ተወስደው ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመታደግ መንግስት እያደረጋቸው ያሉ ጥረቶች ቀጥለዋል።
ከሰሞኑ... read more
ምላሽ ይስጡ