የሰው ልጅ በተፈጥሮው ካገኛቸው በሀሴት ከሚሞሉ ውብ ፀጋዎች ውስጥ እለታት ቀዳሚዎቹ ናቸው።
ቀናትም ተደማምረው አመታትን እንደሚወልዱ ሁሉ እያንዳንዷን ቀናችን የምናሳልፍበት መንገድ የነገ የስኬት ደረጃችን ጠቋሚዎች ናቸው።
የስብዕና ልህቀትም የሚመጣው በእየእለቱ በምናደብረው የባህሪ ልምምድ ስለሆነ በቀና ቀን ቆይታችን የሰውን ልጅ ሁለንተናዊ እድገት በተመለከተ ድንቅ ልምምድ እንድናደርግ የሚያስችሉ ሃሳቦችን እናነሳሳለን! በዛሬ ቆይታችን ደግሞ ደህንነትን ስለመጠበቅ ጥበብ ለመነጋገር ወደድን!
በአማኑኤል አማረ ተዘጋጅቶ ዘላለም አባት እንደሚከተለው ይቀርባል።
ምላሽ ይስጡ