መንግስት የጤና አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ሰፊ ስራ ሲሰራ ይስተዋላል። እነዚህ ተቋማት ጥራት ላይ እና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በርካታ ቅሬታዎች ሲነሳበቸውም ይታያል።
በተለይ የመንግስት ጤና ተቋማት ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የግል ጤና ተቋማት ደግሞ ከተጋነነ ክፍያ ጋር በማህበረሰቡ በኩል ቅሬታ ይነሳባቸዋል። መንግስት ይህን ችግር ለመቀነስ እና በተለይም ገንዘብ የሌላቸውን ሰዎች አገልግሎቱን እንዲጠቀሙ ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ላይ እየሰራ ይገኛል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከ10 አመት በፊት አዋጁ ጸድቆ ተግባራዊ ያልተደረገው እና የመንግስት ሰራተኞች እና ጡረተኞች ከወርሃዊ ደሞዛቸው ተቆርጦ ተጠቃሚ ያደርጋል ስለተባለው ማህበራዊ የጤና መድህን አገልግሎት በዛሬው ዳሰሳችን የምንመለከት ይሆናል
መዲና አውሰኢድ
ምላሽ ይስጡ