የባህር በር እና የውሃ ጉዳይ ለሀገራት የምጣኔ ሃብት ጉልበት በመሆናቸው ሀገራት ሲራኮቱበት ይስተዋላል። ኢትዮጵያ የባህር በር ከሌላቸው ሀገራት መካከል ብትሆንም አለምአቀፉ ሕግ በሚፈቅድላት አግባብ አሁን ላይ ከሶማሌላንድ አስተዳደር ጋር ለመስራት ጥያቄ አቅርባ በዝግጅት ላይ ትገኛለች።
ታዲያ ይህ ያላማራት ሶማሊያ ኩርፊያዋን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል ይውጣልኝ በማለት ጭምር እየገለጸች ነው።
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከሶማሊያ እንዲወጣ የመጠየቁ ጉዳይና ቀጣይ በቀጠናው ስለሚኖረው አንድምታ ከኢትዮጵያ አንጻር ምን ይሆናል ስንል በዳሰሳችን ሃሳብ አሳፍረናል።
ተከታዩን ሊንክ በመጫን ሙሉ ጥንቅሩን ይከታተሉ
ምላሽ ይስጡ