ኅዳር 25 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ከመንዲ ወደ ጊዳሚና እና አሶሳ የተዘረጋው የከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ትናንት ማታ ሁለት ሰዓት ሰዓት ገደማ በመውደቁ ምክንያት የኃይል አቅርቦት መቋረጡ ተገለጸ፡፡
በጊዳሚ፣ቤጊ ቆንዳላ እንዲሁም ከቤኒሻንል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ፣ ባምባሲ፣ ኡራ፣ አብራሃሞ፣ ሸርቆሌ፣ መንጌ፣ ኩርሙክ፣ ሆሞሻ፣ ቶንጎ ፣ ኡንዱሉ፣ብልድግሉ ወረዳዎችና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦቱ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ
👉011-639-28-52
👉011-639-37-63
የቀጥታ ስርጭት 👉 📻 (https://worldradiomap.com/et/play/menaharia) radio 99.1 (https://stream.zeno.fm/yw8poig9iwtuv)
✅ Telegram (https://t.me/menaharia_fm)
ትክክለኛውን የመናኸሪያ ሬዲዮ የዩቱዩብ አድራሻ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
➲ Youtube (https://www.youtube.com/channel/UC8uROsU69D8Ob65XapeHvIw)
ምላሽ ይስጡ