በግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት የአሰብ ወደብ የተመረቀበትን ቀን ከታሪክ መዝገባችን ላይ መለስ ብለን ስንቃኘው በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በአንድ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የወደብ ባለቤት ነበረች።
ዛሬ ላይ ታዲያ ኢትዮጵያ የባህር በሮቿን ከተነጠቀች ከግማሽ ምዕት አመት በላይ ሆኗታል።
‘የአሰብ ወደብ’ ከታሪክ መዝገብ ላይ ምን ተከትቦለት ይሆን?

ምላሽ ይስጡ