ኅዳር 23 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ተከሳሽ እሠየ ደባሽ የተባለ ግለሰብ በደሐና ወረዳ 014 ቀበሌ ግራር ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ በ2016 ዓ/ም የ13 አመት ሕጻን መንገድ ላይ ጠብቆ አስገድዶ ደፍሯል።
በፈጸመው የአስገድዶ መድፈርም ህጻኗ ያለ ዕድሜዋ እንድታረግዝ እና የሽንት ቧንቧ ቁስለት ያሥከተለባት በመሆኑ በፈፀመው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተጠርጥሮ በኢ.ፊ.ድ.ሪ ወንጀል ሕግ አንቀፅ 620 በመተላለፍ የደዳህና ወረዳ ፍርድ ቤት የወንጀል የስራ ሒደት ክስ መሥርቶ ሲከራከር መቆየቱ ተገልጿል።
በመሆኑም ፍ/ቤቱ ጥፋተኛውን በ8 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የአማራ ክልል ፖሊስ ዘግቧል።
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ
👉011-639-28-52
👉011-639-37-63
የቀጥታ ስርጭት 👉 📻 (https://worldradiomap.com/et/play/menaharia) radio 99.1 (https://stream.zeno.fm/yw8poig9iwtuv)
✅ Telegram (https://t.me/menaharia_fm)
ትክክለኛውን የመናኸሪያ ሬዲዮ የዩቱዩብ አድራሻ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
➲ Youtube (https://www.youtube.com/channel/UC8uROsU69D8Ob65XapeHvIw)
ምላሽ ይስጡ