ቢሆንም ግን በሃገራችን ያለው የፖለቲካ ውቅር እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ግንኙነት ደካማ ሆኖ የቆየ መሆኑ ይነሳል።
ቢሆንም ግን ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች እና በፖለቲካ ሊህቃን መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በማሰብ የፓርቲዎች መሪዎች የሚገናኙበትንና በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የሚወያዩበትን መድረክ ማመቻቸቱን ገልጿል።
በዚህም ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚያስማማና ለሃገሪቱ ዘላቂ ዲሞክራሲ ያሰፍናል የተባሉላቸውን ሃሳቦች ላይ የጋራ መግባባት መድረሳቸው ተገልጿል።
በመሆኑም እነዚህ ሃሳቦች ምንድናቸው? ከዚህ ቀደም የፖለቲካ ፓርቲዎችን እና ሌሎችንም ባለድርሻ አካላት ያላስማማቸው ጉዳይስ ምን ነበር ስንል የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግረን በዳሰሳ ጥንቅራችን ተመልክተነዋል። 👉
__
ሀሳብ እና’ሳ’ፍራለን
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
ሃሳብ፣አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት የሚከተሉትን የስቱዲዮ ስልኮቻችን ይጠቀሙ
👉011-639-28-52
👉011-639-37-63
የቀጥታ ስርጭት 👉 📻 (https://worldradiomap.com/et/play/menaharia) radio 99.1 (https://stream.zeno.fm/yw8poig9iwtuv)
✅ Telegram (https://t.me/menaharia_fm)
ትክክለኛውን የመናኸሪያ ሬዲዮ የዩቱዩብ አድራሻ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
➲ Youtube (https://www.youtube.com/channel/UC8uROsU69D8Ob65XapeHvIw)
ምላሽ ይስጡ