መናኸሪያ ማረፊያ
ልዩ የማለዳ ጥንቅሮች፤ትኩስ ዜና እንዲሁም የቀጥታ ሾው
ዳሰሳ
በአንድ በተመረጠ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ በተለያዩ አንፃሮች የተቃኘ የማህበረሰቡ አንገብጋቢና ወቅታዊ ጉዳዮች መፍትሔ አመለካች በሆነ መልኩ ተሰናድተው በቅንብር ይቀርባል፡፡
አለም አቀፍ ትንታኔ
በዓለም አቀፍ እና በአህጉር ደረጃ ያሉ አበይት እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት በስፋት ይዳሰሳል ይተነተናል፡፡
ታፔላው
በአንድ ገጽ ባህሪ ላይ ተመሰርቶ በእንቅስቃሴ ላይ ያለ ግለሰብ በዙሪያው ካሉ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ህፀፆችን መዞ በማውጣት ትዝብቱን የሚያጋራበት ሌሎችም መወያያ ርዕስ የሚፈጥር በይዘቱ ስላቅ ቢሆንም ቁምነገረኛ ሀሳቦች የሚንሸራሸሩበት ነው
ግራና ቀኝ
ይህ መሰናዶ በሁለት ሀይሎችመካከል ያለን ተቃርኖ በማንሳት መፍትሔ ማመላከት ነው በይዘትም ቁምነገረኛ ነው፡፡