Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
ባለፉት 6 ወራት በከተማዋ ከተፈጠረው የሥራ ዕድል ውስጥ 54 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው ተባለ
መጋቢት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ፤ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎ እንዲሁም ተጠቃሚነት በተመለከተ...
“አንድም ሰው በሕይወት አይተርፍም!” — ኢራን ለአሜሪካ ያስተላለፈችው የመጨረሻው ማስጠንቀቂያ
መጋቢት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በመካከለኛው ምስራቅ ለዓመታት ሲንተከተክ የቆየው ፍጥጫ አሁን ወደማይመለስበት እና እጅግ አደገኛ ወደሆነው ቀጥተኛ ጦርነት ምዕራፍ...
የቻይና አዲሱ የፍቺ ሕግ፦ የ50/50 የንብረት ክፍፍል ቀርቶ በሰነድ የተረጋገጠ ክፍያ ብቻ እንዲጸድቅ ተወሰነ
መጋቢት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በቻይና በቅርቡ በሥራ ላይ የዋለው አዲሱ የፍትሐ ብሔር ሕግ፣ በትዳር ዘመን የተፈራ ንብረት በፍቺ ወቅት...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።