Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
ፈረንሳይ የራሷን የክሩዝ እና ባሊስቲክ ሚሳይል መከላከያ “ጋሻ” እየገነባች መሆኑ ተገለጸ
መጋቢት 14 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ፈረንሳይ የአውሮፓን ወታደራዊ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ እና የውጭ ጥገኝነትን ለመቀነስ የምታደርገው ጥረት አካል የሆነውን፣ የራሷን ብሔራዊ የአየር...
ኢራን በእስራኤል ላይ መጠነ ሰፊ የሚሳይል እና የክላስተር ጥቃት ሰነዘረች፤ የአሜሪካ እና የእስራኤል ግምት ጥያቄ ውስጥ ወድቋል
መጋቢት 14 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት ወደ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። የኢራን ጦር በደቡባዊ እና መካከለኛው እስራኤል በሚገኙ አካባቢዎች...
አርሰናል ቤን ዋይትን ለመተካት ዓይናቸውን የሮማው ዌስሊ ፍራንካ ላይ መጣላቸው ተሰማ
መጋቢት 14 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቤን ዋይትን በሽያጭ ዝርዝር ውስጥ ሊያካትተው እንደሚችል የሚጠቁሙ ጭምጭምታዎች መደመጥ መጀመራቸውን ተከትሎ፣...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።