Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
ያለ ክኒንና መርፌ በሰውነት ውስጥ መድኃኒት የሚያመርተው አስደናቂው ጥቃቅን መሣሪያ
መጋቢት 24 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በህክምናው ዓለም ሳይንሳዊ ልብ ወለድ የሚመስል ግን ደግሞ እውን የሆነ አዲስ ግኝት ይፋ ሆኗል። በሰሜን ምዕራብ...
በዘረኝነት ጥቃት ምክንያት የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር በቤንፊካ ላይ ቅጣት አስተላለፈ
መጋቢት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር (UEFA) የፖርቹጋሉ ክለብ ቤንፊካ በዘረኝነት ጥቃቶች ጋር በተያያዘ ቅጣት እንደተላለፈበት አስታውቋል። ማኅበሩ...
🌊 ከባህር በታች ያለው ስጋት፦ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት የዓለምን ኢንተርኔት አደጋ ላይ ጥሏል!
መጋቢት 18 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)በምዕራብ እስያ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ ብዙዎች ትኩረት የማይሰጡትን ነገር ግን የዘመናዊው ዓለም የጀርባ አጥንት የሆነውን የባህር...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።