Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
“ሰማያዊው ሰው”፦ በደቂቃዎች ውስጥ ሆስፒታሉን ያተራመሰው አስደንጋጭ ክስተት
መጋቢት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) በእንግሊዝ ደርቢሻየር የሚኖረው የ42 ዓመቱ ቶሚ ሊንች (Tommy Lynch) አንድ ቀን ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ መላ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በነዳጅ ማደያዎች ቅድሚያ አገልግሎት የሚያገኙ ተቋማትን ይፋ አደረገ
መጋቢት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ቢሮው በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ቀውስ ምክንያት ሊያጋጥም የሚችለውን የነዳጅ እጥረት ለመከላከልና ስርጭቱን በሥርዓት ለመምራት እንዲቻል፣ በነዳጅ...
አሌክሳንደር ኢሳክ ከ4 ወራት ቆይታ በኋላ ወደ ሜዳ መመለሱን ክለቡ አስታውቋል
መጋቢት 25 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ሊቨርፑል በ125 ሚሊዮን ፓውንድ የእንግሊዝ የዝውውር ክብረ ወሰንን በመስበር ያስፈረመው፣ ትውልደ ኤርትራዊው ስዊድናዊ አጥቂ አሌክሳንደር...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።