Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
ዜና
ቪኒሲየስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ እስከ 2030 የሚቆይበትን አዲስ ውል ተስማማ
መጋቢት 16 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ሪያል ማድሪድ እና ብራዚላዊው ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በኮንትራት ማራዘሚያ ጉዳይ ላይ ከረጅም ጊዜ ድርድር በኋላ ስምምነት...
ዲሚትሪ ፓዬት ከእግር ኳስ ሜዳ ተሰናበተ
መጋቢት 16 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ)ፈረንሳዊው የአማካይ መስመር ተጫዋች ዲሚትሪ ፓዬት ለ21 ዓመታት የዘለቀውን ስኬታማ የእግር ኳስ ዘመን በይፋ ማክተሙን አስታውቋል።...
የአሜሪካው 82ኛው የአየር ወለድ ክፍለ ጦር ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለመዝመት በተጠንቀቅ ላይ መሆኑ ተገለጸ
መጋቢት 16 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር (ፔንታገን) በዓለም ላይ በፈጣን ደራሽነቱ የሚታወቀው 82ኛው የአየር ወለድ ክፍለ ጦር (82nd...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።