Menahria radio 99.1 fm
ሓሳብ እና'ሳፍራለን!
![](https://menahriaradio.com/storage/2024/03/logoM-removebg-preview.png)
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1
የሀገራችንን እና የዜጎችን ትልሞች ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ እና በህገ-መንግስቱ ላይ በግልፅ የተደነገጉት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቶች እውን እንዲሆኑ በተለይም ሚዲያ በሀገሪቱ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ እመርታዎች ላይ የራሱን እሴት የሚጨምር ህግና ስርዓትን አክብሮ የሚንቀሳቀስ እንዲሆን የሚተጋ ነው፤ በሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ውስጥ ሙያዊ ሚናውን እየተወጣ ተግባሩን ሚዛናዊና የህዝብን ጥቅም በሚያረጋግጥ መልኩ የቃኘ በሰለጠኑ፣ አቅምና ፍላጎት ባላቸው ባለሙያዎች ተደራጅቶ እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
ጣቢያችን መናኸሪያ ሬድዮ 99.1 መደበኛ ስርጭቱን የጀመረው ግንቦት አንድ ቀን 2015 ዓ.ም ቢሆንም በአድማጭ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል፡፡ ጣቢያው ተቀባይነት ማግኘት የቻለው ሙያዊ ኃላፊነቱን ጠብቆ በሚሰራቸው ዘገባዎችና ፕሮግራሞች ነው፡፡ ጣቢያችን በእራሱ ከሚሰራቸው ፕሮግራሞች ባሻገር በትብብር ከተለያዩ አካላት ጋር ይሰራል፡፡
መናኸሪያ ማረፊያ ጠዋት
ከ12፡00 – 3፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ቀትር
ከ6፡00 – 7፡00
መናኸሪያ ከሰዓት
7፡00 – 9፡00
መናኸሪያ ማረፊያ ምሽት
1፡00 -6፡00
ቆይታ በመናኸሪያ
![photo_2024-06-18_10-43-48 photo_2024-06-18_10-43-48](https://menahriaradio.com/storage/elementor/thumbs/photo_2024-06-18_10-43-48-qwbl1229le77o26yni4qlqk50wyr7w4e3efxbhnnv8.jpg)
በአየር ላይ ያሉ አፍታዎች፡ በስቱዲዮ ውስጥ
![photo_2024-06-18_10-43-48 (2) photo_2024-06-18_10-43-48 (2)](https://menahriaradio.com/storage/elementor/thumbs/photo_2024-06-18_10-43-48-2-qwbl0yawu222dmcf9gi8briandhad3pgqvtzedt8k4.jpg)
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
![photo_2024-03-13_11-10-35 photo_2024-03-13_11-10-35](https://menahriaradio.com/storage/elementor/thumbs/photo_2024-03-13_11-10-35-qwbl0ujk2pwx36hvvevq1sgg9tztibajed81h9yt90.jpg)
ከትዕይንቱ በስተጀርባ ያለው እይታ
![photo_2024-06-18_10-43-47 photo_2024-06-18_10-43-47](https://menahriaradio.com/storage/elementor/thumbs/photo_2024-06-18_10-43-47-qwblh6yix0aez2r6fh86enz051flcu6ib9lzwhqd1w.jpg)
ስቱዲዮ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
Trusted by great companies like
![logo](https://menahriaradio.com/storage/2023/11/ca2-el-logo-1.png)
![logo](https://menahriaradio.com/storage/2023/11/ca2-el-logo-2.png)
![logo](https://menahriaradio.com/storage/2023/11/ca2-el-logo-3.png)
![logo](https://menahriaradio.com/storage/2023/11/ca2-el-logo-4.png)
![logo](https://menahriaradio.com/storage/2023/11/ca2-el-logo-5.png)
![](https://menahriaradio.com/storage/2023/11/ca2-el-logo-6.png)

ዜና
![](https://menahriaradio.com/storage/2025/02/Politics-1-450x231.gif)
እንደሃገር ካለፈ ታሪክ በመማር እና በመነጋገር የዜጎችን የመብት ጥያቄዎች መፍታት እንደሚገባ ተገለጸ
በወርሃ የካቲት 1966 ዓ/ም በተቀሰቀሰው የኢትዮጵያ አብዮት ወቅት ከተነሱ ዋነኛ ጥያቄዎች አንዱ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት እንደሆነ ይታወቃል። ይህንኑ ራስን...![](https://menahriaradio.com/storage/2025/02/477542289_990500463181887_3503398282173707198_n-450x231.jpg)
በክልሉ የተቋቋመው ጊዜያዊ ምክር ቤት ውሳኔ ሰጪ መሆኑ ከዚህ ቀደም ሲነሱ የነበሩ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ነዉ ተባለ
በትግራይ ክልል ከሳምንታት በፊት የተቋቋመው ጊዜያዊ አማካሪ ካውንስል መፍረሱን እና እሱን የሚተካ ጊዜያዊ ምክር ቤት መቋቋሙ ተገልጿል፡፡ ከ2 ሳምንታት...![](https://menahriaradio.com/storage/2025/02/photo_2025-02-18_10-57-46-450x231.jpg)
ኢትዮ ቴሌኮም በጅማ ከተማ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን የሚያስችል የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረመ
ኢትዮ ቴሌኮም ከጅማ ከተማ አስተዳደር ጋር በከተማዋ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርግ የስማርት ሲቲ “ስማርት ጅማ” ፕሮጀክትን ለመተግበር የሚያስችል...ፕሮግራም አቅራቢዎች
ከሞገዶች በስተጀርባ ያሉ ድምፆችን ያግኙ፡ ችሎታ ያላቸው አስተናጋጆቻችን ለእያንዳንዱ ስርጭት ፍቅርን፣ እውቀትን እና ስብዕናን ያመጣሉ ። ልምድ ካላቸው አርበኞች እስከ ትኩስ ድምጾች፣ የእኛ የተለያየ አሰላለፍ ለእያንዳንዱ አድማጭ አሳታፊ ተሞክሮን ያረጋግጣል። አስተናጋጆቻችንን ይወቁ እና ለአዝናኝ ንግግሮች፣ ደማቅ ሙዚቃ እና ማራኪ ታሪኮች በአየር ላይ ተቀላቅሏቸው።